Monday, December 3, 2018

ባልና ሚስት

“አዳምም አለ፣ ‘ይህች አጥንት ከአጥንቴ ናት፣ ሥጋም ከሥጋዬ ናት፣ እርሷ ከወንድ ተገኝታለችና “ሴት” ትባል።’ ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል በሚስቱም ይጣበቃል፣ ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ።” እግዚአብሔር ሰውን ፈጠረ፣ ከዚያም ሴትን ፈጠረ፣ ትጎዳኘው ዘንድ። ጋብቻ እግዚአብሔር “ያበጀው” ነው፣ “ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም አይደለም” ለሚለው ሐቅ፣ (ዘፍጥረት 2፡18)።

0 comments:

Post a Comment